10/16/2024
ለችካጎ አማራ ማህበር አባላት በሙሉ
አጠቃላይ የዓመታዊ ጉባኤ ጥሪ
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን እንደሚታወቀው የቺካጎ አማራ ማህበር ከተመሰረተበት August 2022 ጀምሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወቅ ነዉ::
በመሆኑም በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የስራ አመራሩ በየሁለት የስራ አመራር ምርጫ እንደሚደረግ ይደነግጋል::
ስለሆነም አጠቃላይ የማህበሩን የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ለማዳመጥና በህጉ መሰረት አዲስ የስራ አመራር ምርጫ ለማካሄድ ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ የተወሰነ በመሆኑ ሁሉም የማህበራችን አባላት ከታች በተጠቀሰዉ ቦታ፣ ቀንና ሰዓት እንድትገኙ ማህበሩ ጥሪ ያስተላልፋል::
Weiss Memorial Hospital Hall,
4646 N Marine Dr, Chicago, IL – 60640
November 02, 2024 at 2PM
ድል ለአማራ ህዝብ! ሞትና ሽንፈት ለጠላቶቻችን!
የቺካጎ አማራ ማህበር (አ.ማ.ች)
DaysDays
HrsHours
MinsMinutes
SecsSeconds
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.